የተረጋገጡ ምስሎች2023-02-04T10:06:10+00:00

የተረጋገጡ ምስሎች

ይህ ምስል በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ መሆኑን ያሳያል?

February 1st, 2021|

ከ91 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት KUSH Kingdom የተባለ የፌስቡክ ገጽ “በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ ነው” ከሚል ጽሁፍ ጋር የቀድሞውን የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ወታደሮችንና ፖሊሶችን የሚያሳዩ ሶስት ፎቶግራፎች ለጥፏል።

እንዲጣራ የሚፈልጉት መረጃ ወይም ጥቆማ አለዎት? መልእክትዎን ይላኩልን::

    Go to Top