የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አካውንት እንደተጠለፈ ታውቋል

Ethiopian comedian Facebook account hacked

ሚያዚያ 25፣ 2015 ዓ.ም

የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የፌስቡክ ገጽ መጠለፉንና ከእርሱ ቁጥጥር ውጭ መሆኑን የግል ረዳቱ ዘመናይ ዮሃንስ ለኢትዮጵያ ቼክ ገልጸዋል።

እንደተጠለፈ የተገለጸው የፌስቡክ ገጽ ‘Comedian Eshetu’  የሚል ስያሜ ያለውና ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ነው።

ገጹ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ መጠለፉ የተገለጸ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱ ለፌስቡክ አሳውቋል ተብሏል።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::