ይህ ምስል በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ መሆኑን ያሳያል?
admin2021-02-22T09:54:00+00:00ከ91 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት KUSH Kingdom የተባለ የፌስቡክ ገጽ “በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ ነው” ከሚል ጽሁፍ ጋር የቀድሞውን የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ወታደሮችንና ፖሊሶችን የሚያሳዩ ሶስት ፎቶግራፎች ለጥፏል።
