About admin

This author has not yet filled in any details.
So far admin has created 23 blog entries.
admin

መጪው ሀገራዊ ምርጫ እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ስጋት!

2021-02-22T09:55:52+00:00

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛ አገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ በሚቀጥሉት ወራት ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ጨምሮ የመገናኛ ብዙሃን የትኩረት አቅጣጫ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።

መጪው ሀገራዊ ምርጫ እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ስጋት!2021-02-22T09:55:52+00:00

ሁላችንም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የየበኩላችንን አስተዎፅዖ ማድረግ እንዳለብን ሁሉ በቫይረሱ ዙሪያ የሚሰራጩ የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስም መረባረብ አለብን።

2021-02-22T09:56:08+00:00

የአለም ጤና ድርጅትን የመሳሰሉ ድርጅቶች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚነሱ የመረጃ መዛባቶችን እና የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከታተል ሲሉ የኮሚኒኬሽን እና የሶሻል ሚዲያ ባለሙያዎችን የያዘ ቡድን በማሰማራት በማህበራዊ ሚድያ ገጾች ላይ የሚታዩትን የመረጃ መዛባቶች እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት እየሰሩ ይገኛሉ።

ሁላችንም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የየበኩላችንን አስተዎፅዖ ማድረግ እንዳለብን ሁሉ በቫይረሱ ዙሪያ የሚሰራጩ የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስም መረባረብ አለብን።2021-02-22T09:56:08+00:00

በኤርትራ አሻ ጎልጎል ተከማችተው የሚታዩት ተሽከርካሪዎች ከትግራይ ክልል ተሰርቀው የተወሰዱ ናቸው?

2021-02-22T09:57:52+00:00

በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።

በኤርትራ አሻ ጎልጎል ተከማችተው የሚታዩት ተሽከርካሪዎች ከትግራይ ክልል ተሰርቀው የተወሰዱ ናቸው?2021-02-22T09:57:52+00:00

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅስቃሴውን እንዲሁም መቀመጫውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አዙሯል?

2021-02-22T09:56:33+00:00

"Ghana Stories" የተባለ የትዊተር አካውንት የአፍሪካ ህብረት ከአጉራዊ የንግድ ቀጠና ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና እንዳዞረ አስነብቧል፣ በርካቶችም መረጃውን አጋርተውታል። በዚህም መሰረት ጋና ተጠቃሚ እንደምትሆን ተገልጿል።

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅስቃሴውን እንዲሁም መቀመጫውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አዙሯል?2021-02-22T09:56:33+00:00

ከሁለት ሳምንት በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተላከው 3 ሺህ ኩንታል እህል ለተፈናቃይ ዜጎች እስካሁን ለምን አልደረሰም?

2021-02-22T09:57:05+00:00

ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን እርዳታ መላኩ ይታወሳል። ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እንዲደርስ የተላከው 8.6 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው 3 ሺህ ኩንታል እህል በአሶሳ ዞን ሆሞሻ ወረዳ በሚገኝ መጋዝን እንዲራገፍ መደረጉን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እና በአዲስ ማለዳ ጋዜጣ የቅሬታ ድምጾች ተሰምተው ነበር።

ከሁለት ሳምንት በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተላከው 3 ሺህ ኩንታል እህል ለተፈናቃይ ዜጎች እስካሁን ለምን አልደረሰም?2021-02-22T09:57:05+00:00

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ አቋረጠ፣ ግማሹን ቀነሰ ወዘተ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።

2021-02-22T09:57:42+00:00

ኢትዮጵያ ቼክ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ሀላፊ የሆኑትን አምባሳደር ዮሀን ቦርግስታምን በጉዳዩ ዙርያ አነጋግሯል።

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ አቋረጠ፣ ግማሹን ቀነሰ ወዘተ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።2021-02-22T09:57:42+00:00

በኤርትራ አሻ ጎልጎል ተከማችተው የሚታዩት ተሽከርካሪዎች ከትግራይ ክልል ተሰርቀው የተወሰዱ ናቸው?

2021-02-22T09:58:43+00:00

በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።

በኤርትራ አሻ ጎልጎል ተከማችተው የሚታዩት ተሽከርካሪዎች ከትግራይ ክልል ተሰርቀው የተወሰዱ ናቸው?2021-02-22T09:58:43+00:00

የሰኞ መልዕክት

2021-02-22T09:58:58+00:00

መረጃ የማጣራት ስራ በገለልተኛ ተቋማት እና በሚዲያዎች መከወኑ የተለመደ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን መንግስታት የራሳቸውን መረጃ አጣሪ ተቋማት በመመስረት መረጃ ወደ ማጣራት ስራ ሲቀላቀሉ በስፋት ይታያል።

የሰኞ መልዕክት2021-02-22T09:58:58+00:00

በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኤርትራ የስደተኞች ካምፖች ውስጥ ያሉ ሰዎች ምን እያጋጠማቸው ነው?

2021-02-22T09:59:26+00:00

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ካሉ የኤርትራውያን የስደተኞች ካምፖች ወጥተው ወደ አዲስ አበባ የገቡ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ መጀመሩን ገልጿል፣ ይህም ስደተኞቹ አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያገኙ ያስችላል ብሏል።

በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኤርትራ የስደተኞች ካምፖች ውስጥ ያሉ ሰዎች ምን እያጋጠማቸው ነው?2021-02-22T09:59:26+00:00

ኦፌኮ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በምርጫው እንደማይሳተፍ ተናግሯል?

2021-02-22T10:00:04+00:00

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ እንቅፋት ይሆኑብኛል ያላቸውን ጉዳዮች ዘርዝሯል።

ኦፌኮ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በምርጫው እንደማይሳተፍ ተናግሯል?2021-02-22T10:00:04+00:00
Go to Top