የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅስቃሴውን እንዲሁም መቀመጫውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አዙሯል?
admin2021-02-22T09:56:33+00:00"Ghana Stories" የተባለ የትዊተር አካውንት የአፍሪካ ህብረት ከአጉራዊ የንግድ ቀጠና ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና እንዳዞረ አስነብቧል፣ በርካቶችም መረጃውን አጋርተውታል። በዚህም መሰረት ጋና ተጠቃሚ እንደምትሆን ተገልጿል።










