ዋልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ህጋዊ የፌስቡክ ገጹ ግዜያዊ የቴክኒክ ችግር እንደገጠመው አስታውቋል!

ተቋሙ “ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ድርጅታችን የገጠመውን የቴክኒክ ችግር ለመፍታት ጥረት እያደረገ ያለ በመሆኑ ችግሩ መፈታቱን ተቋማችን እስከሚያስታውቅ ድረስ የሚለጠፉ ማናቸውም መልዕክቶች ከተቋማችን ዕውቅና ውጭ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን” ብሏል።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::