የጤና ሚኒስቴር የትዊተር አካውንቱ ዛሬ መጠለፉን አሳውቋል!

ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ በትዊተር ገጹ ላይ የሚለቀቁ ማንኛውም መረጃዎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የማይወክሉ መሆኑን አሳውቋል።

ኢትዮጵያ ቼክ ከጤና ሚኒስቴር የደረሰው መረጃ ጉዳዩ ለትዊተር ሪፖርት የተደረገ ሲሆን መልስ እየተጠበቀ መሆኑን ያመለክታል።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::