የኩሪፍቱ ሪዞርት ባለቤት አቶ ታዲዮስ ጌታቸው መታፈናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማምሻውን ጀምሮ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ እየተሰራጨ ይገኛል!

ቲክቫህ ኢትዮጵያ አቶ ታዲዮስ ጌታቸውን በለጠን በስልክ አግኝቶ ያነጋገራቸው ሲሆን ለሥራ ጉዳይ ሱዳን መኖራቸውን ገልፀዋል።

”በሚቀጥሉት ወራት በአርባምንጭ እንዲሁም በቡራዩ የሚተገበር ኢንቨስትመንት ለማጠናቀቅ በሱዳን እገኛለሁ” ብለው መልዕክት አስተላልፈዋል።

Via Tikvah

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::