ይህ የአቶ ግዛቸው ሙሉነህ ትክክለኛ የትዊተር አካውንት ነው? 

ይህ በአማራ ክልል የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ስም የተከፈተ የትዊተር አካውንት ባለፉት ጥቂት ቀናት በተከታታይ መረጃዎችን ሲያጋራ ተመልክተናል (https://twitter.com/GizachewMulune2?s=09) 

ኢትዮጵያ ቼክ የአካውንቱን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ አቶ ግዛቸውን ያነጋገረ ሲሆን “ትክክለኛ አካውንት ነው፣ የኔ ነው” የሚል ምላሽ አግኝቷል። 

ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶችንና ገጾችን በመከተል እራስዎን ከተዛቡና ሀሠተኛ ከሆኑ መረጃዎች ያርቁ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::