በኢትዮጵያ ቼክ ስም የተከፈተ የሐሰት አካውንት

የኢትዮጵያ ቼክን ስም እና ሎጎ በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን ቴሌግራም ላይ የሚያሰራጭ ቻናል ስላለ ይህን ትክክለኛውን ቻናል ብቻ በመከተል የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ይከላከሉ! 

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::