ኢትዮጵያዊው የቴክዋንዶ ተወዳዳሪ ሰለሞን ቱፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል?

በቶክዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በቴክዋንዶ ውድድር ወክሎ የቀረበው ሰለሞን ቱፋ በመጀመርያው ዙር ጃፓናዊ ተጋጣሚውን አሸንፎ ነበር። ይሁንና በቱኒዝያዊ ተወዳዳሪ ሁለተኛውን ዙር ተሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል። 

ስለዚህ ጋዜጠኞችን ጨምሮ በርካታ ሌሎች ገፆች ያሰራጩት “ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ” መረጃ የተሳሳተ ነው።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::