በቢቢሲ አማርኛ ስም እና ምስል የተከፈቱ ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናሎች!

እነዚህ 71,000 በላይ እስከ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሏቸው እና በቢቢሲ አማርኛ ስም እና ምስልየተከፈቱ የቴሌግራም ቻናሎች የድርጅቱ አለመሆናቸውን ኢትዮጵያ ቼክ ማረጋገጥ ችሏል።

አሁን ላይ ቢቢሲ አማርኛ ምንም አይነት የቴሌግራም ቻናል የማይጠቀም ሲሆን ዜናዎቹ የሚገኙት በድረገፁ እናቬሪፋይድ አካውንቱ እንደሆኑ ተነግሮናል።

ተመሳስለው የተከፈቱ ገፆችን፣ አካውንቶችን እንዲሁም ቻናሎችን ባለመከተል የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትንለመከላከል አስተዋፅኦ ያድርጉ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::