በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ላሉ ተማሪዎች ቤተሰቦች ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ!

“በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን በተመለከተ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ ተቋማት እና የተቋማት አመራሮች ጋር እየመከረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የተማሪዎች ቤተሰቦች እንደወትሮው ሁሉ በትዕግሥት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።”

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::