ይህ ምስል በበርካታ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች ላይ ተጋቶርቷል! 

ትክክለኛው ምስል ከላይ የሚታየው ሲሆን በኤፕሪል 15 በኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የፌስቡክ ገፅ ላይ ተለጥፎ ነበር። ሗላ ላይ በቅንብር ከታች ወደሚታየው ተቀይሯል። 

በምርጫ ወቅት የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት መጠን ይጨምራል፣ እርግጠኛ ያልሆኑበትን እንዲሁም እውነተኝነቱን ያላረጋገጡትን መረጃ ለሌሎች አያጋሩ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::