የዎላይታ ዞን አስተዳዳሪ በነበሩ ግለሰብ የተከፈቱ ሀሰተኛ አካውንቶች!

የቀድሞ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳደሪ በነበሩት አቶ ዳጋቶ ኩምቤ ስም በርካታ ሀሰተኛ የፌስቡክ አካውንቶች ተከፍተው የርሳቸው ያልሆነ ያልተገባ መረጃ እየተላለፈ መሆኑን ለዎላይታ ታይምስ ሚዲያ ተናግረዋል።
አቶ ዳጋቶ ትክክለኛ የእርሳቸው የፌስቡክ አካውንት ይህ መሆኑን ተናግረው ህብረተሰቡ በሀሰተኛ መረጃዎች እንዳይታለልም መልዕክት አስተላልፈዋል: https://www.facebook.com/dagato.kumbekolcha
ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ
ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::