የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የፌስቡክ ገጹ መጠለፍ!

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የፌስቡክ ገጹ መጠለፉን አስታውቋል። በፌስቡክ ገጹ እየተላለፈ ያለው መልዕክት የተቋሙ አለመሆኑን ገልጿል።
Update: ፌስቡክ የEBC ገፅ ያጋጠመውን መጠለፍ ተከትሎ ለግዜው አጥፍቶታል።
ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ
ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::