የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል መዲና መቐለ ጊዜያዊ የቆንፅላ ፅኅፈት ቤት ከፍቷል ተብሎ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው ብሏል!

ኤምባሲው ይህንን ያለው ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ በሰጠው ቃል ነው። ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ ዋዜማ ሬድዮን ጨምሮ አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች የአሜሪካ ኤምባሲ በመቐለ የቆንፅላ አገልግሎት የሚሰጥ ጊዜያዊ ቢሮ ከፍቷል የሚል ወሬ ሲሰራጭ ነበር።

Via ShegerFM/Tikvah

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::