በአዲስ ስታንዳርድ ስም የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል! 

በአዲስ ስታንዳርድ ስም ያሉ ሁለት ቻናሎች ቴሌግራም ላይ ይገኛሉ፣ ከነዚህ ውስጥ አንደኛው ተመሳስሎ የተከፈተ መሆኑን ሚድያው ዛሬ ለኢትዮጵያ ቼክ አሳውቋል። 

በምስሉ ላይ እንደሚታየው ከ1,200 በላይ ተከታይ ያለው ቻናል ትክክለኛው ሲሆን የበለጠ (ከ1,900 በላይ) ተከታይ ያለው ደግሞ ተመሳስሎ የተከፈተ ነው። ትክክለኛው ቻናል ይህ ነው: https://t.me/ASTelegramChannel 

ተመሳስለው የሚከፈቱ የማህበራዊ ሚድያ አካውንቶችን ባለመከተል የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ይከላከሉ።

ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ

    ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::