ምርጫ 2013
በምርጫ ጊዜ የተደነገጉ ክልከላዎችን የመጣስ ወንጀል!
በምርጫ ጊዜ የተደነገጉ ክልከላዎችን የመጣስ ወንጀል!
አንድ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ ግለሰብ የፖለቲካ ፓርቲን ወክሎ በምርጫ ለመወዳደር ዕጩ መሆን ይችላል?
አንድ የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ ግለሰብ የፖለቲካ ፓርቲን ወክሎ
መጪው ሀገራዊ ምርጫ እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ስጋት!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛ አገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ በሚቀጥሉት ወራት ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ጨምሮ የመገናኛ ብዙሃን የትኩረት አቅጣጫ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።